እንዳላትም አደረገች፤ ወደዚያም አገባቻት፤ አለቀሰችም፤ የልጅዋንም እንባ ጠረገች።
“በርቺ ልጄ፥ የሰማዩ ጌታ ኀዘንሽን ወደ ደስታ ይለውጠው፥ አይዞሽ ልጄ” ብላት ወጣች።