ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አድናንም ጠርቶ፥ “አንቺ እኅቴ ሌላ የጫጕላ ቤት አዘጋጂ፤ ወደዚያም አግቢያት” አላት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሷም እንዳላት ሄዳ በዚሁ ክፍል አልጋውን አዘጋጀች። ልጅቷንም ወደዛ ወሰደቻት፤ ማልቀስም ጀመረች፥ ዕንባዋንም ጠረገችና፦ ምዕራፉን ተመልከት |