ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “በርቺ ልጄ፥ የሰማዩ ጌታ ኀዘንሽን ወደ ደስታ ይለውጠው፥ አይዞሽ ልጄ” ብላት ወጣች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንዳላትም አደረገች፤ ወደዚያም አገባቻት፤ አለቀሰችም፤ የልጅዋንም እንባ ጠረገች። ምዕራፉን ተመልከት |