የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ራጉ​ኤ​ልም አለው፥ “ከአ​ሁን ጀምሮ እንደ ሥር​ዐቱ ውሰ​ዳት፤ አንተ ወን​ድሟ ነህና፥ እር​ሷም እኅ​ትህ ናትና፤ ይቅር ባይ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የሚ​በ​ጀ​ውን ያከ​ና​ው​ን​ላ​ችሁ።”

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህ በኋላ ራጉኤል ልጁን ሣራን ጠራትና መጣች፤ በእጇም ያዛትና ለጦብያ እንዲህ በማለት ሰጠው “ለአንተ ሰጥቼሃለሁ፤ ሕጉና በሙሴ መጽሐፍ የተጻፈው ውሳኔ ሚስት አድርጎ ሰጥቶሃል፤ ውሰዳት፥ ወደ አባትህም ቤት በደኅና አድርሳት፤ የሰማይ አምላክ በሰላም ያድርሳችሁ።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች