ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ልጁ ሣራንም ጠራት፤ እጅዋንም ይዞ ሚስት ልትሆነው ለጦብያ ሰጣት፤ “እነሆ በሙሴ ሥርዐት ውሰዳት፤ ወደ አባትህም ቤት አግባት” ብሎ መረቃቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ቀጥሎም እናቷን ጠራና የሚጽፍበትን ወረቀት እንድትሰጠው ጠየቃት። የሙሴ መጽሐፍ በደነገገው መሠረት ሚስቱ እንድትሆን የጋብቻውን ውል ጽፎ ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |