ከገንዘብህ ምጽዋት ስጥ፤ ምጽዋትንም በምትመጸውት ጊዜ በገንዘብህ አትንፈግ፤ ከድኃም ፊትህን አትመልስ። እግዚአብሔርም ፊቱን ከአንተ አይመልስም።
ከንብረትህ ሁሉ ምጽዋትን ስጥ፥ ፊትህን በድሆች ላይ አታዙር፥ እግዚአብሔርም ፊቱን ከአንተ አያዞርም።