ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅን ከሠራሃት በመንገድህ ሁሉና በሠራኸው ሥራ ሁሉ ትከናወናለህ፤ ጽድቅንም ለሚሠሩዋት ሁሉ ይከናወንላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በእውነተኛነት ከሠራህ በምትሠራው ሥራ ሁሉ ይሳካልሃል፥ ጽድቅን የሚያደርጉ ሁሉ ይቃናላቸዋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |