ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ባለህ መጠን የሚቻልህን ያህል ምጽዋት አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ባለህ መጠን ምጽዋት ስጥ፥ ብዙ ካለህ ብዙ ስጥ፥ ጥቂት ካለህም ጥቂት ምጽዋት ለመስጠት አትፍራ፤ ምዕራፉን ተመልከት |