የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጄ ሆይ! በዘ​መኑ ሁሉ ፈጣ​ሪህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አስ​በው፤ በደ​ል​ንና ትእ​ዛ​ዙን መካ​ድን አት​ው​ደድ፤ በሕ​ይ​ወ​ት​ህም ዘመን ሁሉ ጽድ​ቅን ሥራ፤ በዐ​መፅ መን​ገ​ድም አት​ሂድ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጄ ሆይ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ለጌታ ታማኝ ሁን፥ ኃጢአትን ለመስራትና ሕጉን ለመተላለፍ አትፍቀድ፥ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ መልካም ሥራን ሥራ፥ መልካም ያልሆኑ መንገዶችን አትከተል፤

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች