ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ልጄ ሆይ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ለጌታ ታማኝ ሁን፥ ኃጢአትን ለመስራትና ሕጉን ለመተላለፍ አትፍቀድ፥ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ መልካም ሥራን ሥራ፥ መልካም ያልሆኑ መንገዶችን አትከተል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ልጄ ሆይ! በዘመኑ ሁሉ ፈጣሪህ እግዚአብሔርን አስበው፤ በደልንና ትእዛዙን መካድን አትውደድ፤ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ ጽድቅን ሥራ፤ በዐመፅ መንገድም አትሂድ። ምዕራፉን ተመልከት |