የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ሰን​ፔር በሚ​ባል ዕንቍ ትሠ​ራ​ለ​ችና፥ ግድ​ግ​ዳዋ በመ​ረ​ግ​ድና በከ​በረ ዕንቍ፥ አዳ​ራ​ሽ​ዋና በሮ​ችዋ በጠራ ወርቅ ይሠ​ራ​ሉና።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምክንያቱም ኢየሩሳሌም ለዘለዓለም ቤቱ ሆና እንደ አዲስ ትታነጻለችና፥ የአንቺን ክብር ለማየትና፥ የሰማዩን ንጉሥ ለማመሰገን፥ ከቤተሰቦቼ አንዱ እንኳ ቢቀር፥ ምንኛ ደስታ ነበር፤ የኢየሩሳሌም በሮች ከሰንፔርና ከኤመራልድ ይሠራሉ፥ ግንቦችሽም ከውድ ዐለቶች ይፈለፈላሉ፥ የኢየሩሳሌም ህንፃዎች ከወርቅ፥ ቅጥሮቻቸውም ከንጹህ ወርቅ ይሠራሉ፤

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች