ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የኢየሩሳሌም አደባባይም በቢሬሌ፥ በአትራኮስ ዕንቍና በሶፎር ዕንቍ ይሠራልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የኢየሩሳሌም መንገዶች በቀያይ የከበሩ ድንጋዮችና በዖፌር ድንጋዮች ይሸፈናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |