Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ምክንያቱም ኢየሩሳሌም ለዘለዓለም ቤቱ ሆና እንደ አዲስ ትታነጻለችና፥ የአንቺን ክብር ለማየትና፥ የሰማዩን ንጉሥ ለማመሰገን፥ ከቤተሰቦቼ አንዱ እንኳ ቢቀር፥ ምንኛ ደስታ ነበር፤ የኢየሩሳሌም በሮች ከሰንፔርና ከኤመራልድ ይሠራሉ፥ ግንቦችሽም ከውድ ዐለቶች ይፈለፈላሉ፥ የኢየሩሳሌም ህንፃዎች ከወርቅ፥ ቅጥሮቻቸውም ከንጹህ ወርቅ ይሠራሉ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ሰን​ፔር በሚ​ባል ዕንቍ ትሠ​ራ​ለ​ችና፥ ግድ​ግ​ዳዋ በመ​ረ​ግ​ድና በከ​በረ ዕንቍ፥ አዳ​ራ​ሽ​ዋና በሮ​ችዋ በጠራ ወርቅ ይሠ​ራ​ሉና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች