ስለ መከራህ የሚያዝኑ ሁሉ ብፁዓን ናቸው፤ ክብርህን ሁሉ አይተው በአንተ ደስ ይላቸዋልና፤ ለዘለዓለሙም ደስ ይላቸዋል።
አንቺን የሚወዱ ሁሉ የተባረኩ ናቸው፥ በሰላምሽ የሚደሰቱ የተባረኩ ናቸው፥ በደረሰብሽ ቅጣት ሁሉ ስለ አንቺ የሚያዘኑ የተባረኩ ናቸው፤ እነርሱ በመጪዎቹ ቀኖች መባረክሽን አይተው በውስጥሽ ሆነው ይደሰታሉና።