ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በጻድቃን ልጆች ደስ ይልሃል፤ አቤቱ፥ በአንድነት ተሰብስበው የጻድቃንን ጌታ አንተን ያመሰግናሉና፥ የሚወድዱህ ብፁዓን ናቸውና፤ በሰላምህም ደስ ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በዚያን ጊዜ በጻድቁ ልጆች ምክንያት ትፈነድቂያለሽ፥ ትደሰቻለሽም፤ እነርሱ ሁሉ ተሰብስበው የዘመናትን ጌታ ይባርካሉና። ምዕራፉን ተመልከት |