ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አንቺን የሚወዱ ሁሉ የተባረኩ ናቸው፥ በሰላምሽ የሚደሰቱ የተባረኩ ናቸው፥ በደረሰብሽ ቅጣት ሁሉ ስለ አንቺ የሚያዘኑ የተባረኩ ናቸው፤ እነርሱ በመጪዎቹ ቀኖች መባረክሽን አይተው በውስጥሽ ሆነው ይደሰታሉና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ስለ መከራህ የሚያዝኑ ሁሉ ብፁዓን ናቸው፤ ክብርህን ሁሉ አይተው በአንተ ደስ ይላቸዋልና፤ ለዘለዓለሙም ደስ ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |