የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ምጽ​ዋት ከሞት ታድ​ና​ለች፤ ከኀ​ጢ​አ​ትም ሁሉ ታነ​ጻ​ለ​ችና፥ ጽድ​ቅ​ንና ምጽ​ዋ​ትን የሚ​ያ​ደ​ር​ጉም ሁሉ ለራ​ሳ​ቸው ሕይ​ወ​ትን ይሞ​ላሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምጽዋት ከሞት ያድናል፥ ከሁሉም ዓይነት ኃጢአት ያነጻል። ምጽዋት የሚሰጡ ሙሉ ሕይወት ይኖራቸዋል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች