ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ምጽዋት ከሞት ያድናል፥ ከሁሉም ዓይነት ኃጢአት ያነጻል። ምጽዋት የሚሰጡ ሙሉ ሕይወት ይኖራቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ምጽዋት ከሞት ታድናለች፤ ከኀጢአትም ሁሉ ታነጻለችና፥ ጽድቅንና ምጽዋትን የሚያደርጉም ሁሉ ለራሳቸው ሕይወትን ይሞላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |