የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እመኑ፥ ወደ ላከ​ኝም ወደ ላይ እወ​ጣ​ለ​ሁና ይህን ሁሉ በመ​ጽ​ሐፍ ጻፉት” አለ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አሁምን ከምድር ተነሱ እግዚአብሔርንም እወቁ። ወደ ላከኝ ወደ እርሱ እወጣለሁ። የሆነውን ነገር ሁሉ ጻፉት።” ወደ ላይም ወጣ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:20
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች