ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሁምን ከምድር ተነሱ እግዚአብሔርንም እወቁ። ወደ ላከኝ ወደ እርሱ እወጣለሁ። የሆነውን ነገር ሁሉ ጻፉት።” ወደ ላይም ወጣ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሁንም በእግዚአብሔር እመኑ፥ ወደ ላከኝም ወደ ላይ እወጣለሁና ይህን ሁሉ በመጽሐፍ ጻፉት” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |