መልአኩም እንዲህ አላቸው፥ “አትፍሩ፤ ነገር ግን አምላካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩት፥ እግዚአብሔርንም ፈጽማችሁ አመስግኑት፤
እሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አትፍሩ፥ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን፥ ዘለዓለም እግዚአብሔርን ባርኩት፤