ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ምስጋና ለእኔ አይገባኝምና፥ ነገር ግን የአምላካችሁ ፈቃድ አመጣኝ፤ ስለዚህም በዘመናት ሁሉ ለዘለዓለሙ እግዚአብሔርን አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእናንተ ጋር በነበርሁበት ጊዜ፥ ወደ እናንተ የመጣሁት በእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ በራሴ አይደለም፤ በሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ መባረክ የሚገባችሁ እሱን ነው፥ ማመስገን የሚገባችሁ እሱን ነው። ምዕራፉን ተመልከት |