ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አትፍሩ፥ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን፥ ዘለዓለም እግዚአብሔርን ባርኩት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 መልአኩም እንዲህ አላቸው፥ “አትፍሩ፤ ነገር ግን አምላካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩት፥ እግዚአብሔርንም ፈጽማችሁ አመስግኑት፤ ምዕራፉን ተመልከት |