አካለ መጠን ባደረስሁም ጊዜ ከዘመዶች ዘር ሚስት አገባሁ፤ ከርስዋም ጦብያን ወለድሁ።
ለአቅመ አዳም በደረስሁ ጊዜም ዘመዳችን የሆነችውን ሐናን አገባሁ፤ በእርሷም ጦብያ ብዬ የጠራሁትን ወንድ ልጅ አገኘሁ።