ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 1:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለአቅመ አዳም በደረስሁ ጊዜም ዘመዳችን የሆነችውን ሐናን አገባሁ፤ በእርሷም ጦብያ ብዬ የጠራሁትን ወንድ ልጅ አገኘሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አካለ መጠን ባደረስሁም ጊዜ ከዘመዶች ዘር ሚስት አገባሁ፤ ከርስዋም ጦብያን ወለድሁ። ምዕራፉን ተመልከት |