ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሦስተኛውንም እጅ ዐሥራት የአባቴ እናት ዲቦራ እንዳዘዘች ለድሆች እሰጥ ነበር። አባቴና እናቴ በድኃአደግነት ትተውኛልና፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሶስተኛውን አሥራት ለሙት ልጆች፥ ለመበለቶችና ከእሥራኤል ልጆች ጋር ለሚኖሩ እንግዶች እሰጥ ነበር፤ በየሶስት ዓመቱ እንደ ስጦታ እሰጣቸው ነበር፤ ስንበላም በሙሴ ሕግ ለተደነገገውና ለአያታችን ለአናኒኤል እናት ምክር እንታዘዝ ነበር፥ እኔ አባቴ ሞቶብኝ የሙት ልጅ ነበርሁና። ምዕራፉን ተመልከት |