የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኔ ግን በዘ​ለ​ዓ​ለ​ማዊ ትእ​ዛዝ ለእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ እንደ ተጻፈ በበ​ዓ​ላት ቀን ብቻ​ዬን ብዙ ጊዜ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም እሄድ ነበር፤ በመ​ጀ​መ​ሪ​ያም ከሸ​ለ​ት​ሁት ከበ​ጎች ፀጕር ለአ​ሮን ልጆች ለካ​ህ​ናቱ ወደ መሠ​ዊ​ያው እወ​ስ​ድ​ላ​ቸው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለመላው እስራኤል በተሰጠው ለዘለዓለም ጸንቶ በሚኖረው ትእዛዝ መሠረት ለበዓላት ብዙ ጊዜ ብቻዬን ወደ ኢየሩሳሌም እሄድ ነበር። ካመረትሁት ሁሉ የመጀመሪያውን አሥራት ከከብቶቼም በመጀመሪያ የተወለደውን፤ ከበጐቼም በመጀመሪያ የተሸለተውን ጠጉር ይዤ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድና በቤተ መቅደስ

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች