Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 እህ​ሉ​ንና መጀ​መ​ሪ​ያ​ውን ዐሥ​ራት ሁሉ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ለሚ​ያ​ገ​ለ​ግሉ ለአ​ሮን ልጆች እሰ​ጣ​ቸው ነበር፤ ሁለ​ተ​ኛ​ውን እጅ ዐሥ​ራት ግን እሸ​ጠው ነበር፤ ምጽ​ዋ​ቱ​ንም አው​ጣ​ጥቼ በየ​ዓ​መቱ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም እሄድ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 እነዚህን ለካህናቱ ለአሮን ልጆች በመሠዊያው ላይ እሰጥ ነበር። የወይን፥ የእህል፥ የወይራ፥ የሮማንና ሌሎችም ፍሬዎች አስራት በኢየሩሳሌም ለሚያገለግሉ ሌዋውያን እሰጥ ነበር። መሬት በማይታረስበት በሰባተኛው ዓመት ካልሆነ በቀር በየዓመቱ ሁለተኛውን አሥራት በጥሬ ገንዘብ ለውጬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድና እከፍል ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች