ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለመላው እስራኤል በተሰጠው ለዘለዓለም ጸንቶ በሚኖረው ትእዛዝ መሠረት ለበዓላት ብዙ ጊዜ ብቻዬን ወደ ኢየሩሳሌም እሄድ ነበር። ካመረትሁት ሁሉ የመጀመሪያውን አሥራት ከከብቶቼም በመጀመሪያ የተወለደውን፤ ከበጐቼም በመጀመሪያ የተሸለተውን ጠጉር ይዤ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድና በቤተ መቅደስ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔ ግን በዘለዓለማዊ ትእዛዝ ለእስራኤል ሁሉ እንደ ተጻፈ በበዓላት ቀን ብቻዬን ብዙ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድ ነበር፤ በመጀመሪያም ከሸለትሁት ከበጎች ፀጕር ለአሮን ልጆች ለካህናቱ ወደ መሠዊያው እወስድላቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |