ወንድሞችና ዘመዶች ሁሉ ወደ ነነዌ በተማረኩ ጊዜ ከአሕዛብ እህል በሉ።
ግዞት ወደ አሦር በመጣ ጊዜ፥ እኔም ተወሰድሁ ወደ ነነዌም መጣሁ። ወንድሞቼና ወገኖቼ ሁሉ የአረማውያንን ምግብ በሉ፤