ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አካለ መጠን ባደረስሁም ጊዜ ከዘመዶች ዘር ሚስት አገባሁ፤ ከርስዋም ጦብያን ወለድሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለአቅመ አዳም በደረስሁ ጊዜም ዘመዳችን የሆነችውን ሐናን አገባሁ፤ በእርሷም ጦብያ ብዬ የጠራሁትን ወንድ ልጅ አገኘሁ። ምዕራፉን ተመልከት |