ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ግዞት ወደ አሦር በመጣ ጊዜ፥ እኔም ተወሰድሁ ወደ ነነዌም መጣሁ። ወንድሞቼና ወገኖቼ ሁሉ የአረማውያንን ምግብ በሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ወንድሞችና ዘመዶች ሁሉ ወደ ነነዌ በተማረኩ ጊዜ ከአሕዛብ እህል በሉ። ምዕራፉን ተመልከት |