የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 47:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን ቸር​ነ​ቱን አል​ተ​ወም፤ ሥራ​ው​ንም አላ​ጠ​ፋም፤ የጻ​ድ​ቃ​ኑ​ንም ልጆች አል​ደ​መ​ሰ​ሰም፤ የሚ​ወ​ዱ​ት​ንም ሰዎች ዘር አላ​ጠ​ፋም፤ ለያ​ዕ​ቆ​ብም ቅሬ​ትን ሰጠው፥ ከእ​ር​ሱም ለዳ​ዊት ሥርን ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጌታ ግን መሐሪ ነው፥ ቃሉን አያጥፍም፥ ለመረጠው ዘር አይነሣም፥ የወደደውንም ሰው ዘር አያጠፋም። እነሆ ለያዕቆብ ምትክ ተወለት፥ ለዳዊትም ከእርሱ የሚወጣ ሥር ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 47:22
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች