ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጌታ ግን መሐሪ ነው፥ ቃሉን አያጥፍም፥ ለመረጠው ዘር አይነሣም፥ የወደደውንም ሰው ዘር አያጠፋም። እነሆ ለያዕቆብ ምትክ ተወለት፥ ለዳዊትም ከእርሱ የሚወጣ ሥር ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እግዚአብሔር ግን ቸርነቱን አልተወም፤ ሥራውንም አላጠፋም፤ የጻድቃኑንም ልጆች አልደመሰሰም፤ የሚወዱትንም ሰዎች ዘር አላጠፋም፤ ለያዕቆብም ቅሬትን ሰጠው፥ ከእርሱም ለዳዊት ሥርን ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |