የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 38:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ጁም ጭቃ​ውን መስሎ ይሠ​ራል፤ በእ​ግሩ ጭቃ​ውን ሲረ​ግጥ ኀይ​ሉን ያደ​ክ​ማል፤ የል​ቡ​ና​ውም አሳብ ሥራ​ውን ይጨ​ርስ ዘንድ ነው። ትጋ​ቱም መወ​ል​ወ​ያ​ውን ያዞር ዘንድ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጭቃውን በክንዱ ይጠፈጥፈዋል፥ በእግሩ ያባካዋል፥ በሚገባም ይለቀልቀዋል፥ ማድረቂያውንም ሲያጸዳ ያመሻል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 38:30
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች