አላዋቂ ንጉሥ ሕዝቡን ያጠፋል፤ ሀገርም በሽማግሌዎች ጥበብ ትጸናለች።
አላዋቂ ንጉሥ የሕዝቡ ጥፋት ነው፤ የአንዲት ከተማ ብልጽግና በመሪዎቿ አስተዋይነት ይወሰናል።