የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘኍል 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የዛ​ብ​ሎን ነገድ ነበረ፤ የዛ​ብ​ሎ​ንም ልጆች አለቃ የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያም የዛብሎን ነገድ ይቀጥላል፤ የዛብሎን ሕዝብ አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ሲሆን፣

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእነርሱም አጠገብ የዛብሎን ነገድ ነበረ፤ የዛብሎንም ልጆች አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚያም የዛብሎን ነገድ ይቀጥላል፤ የዛብሎንም ልጆች መሪ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በእነርሱም አጠገብ የዛብሎን ነገድ ነበረ፤ የዛብሎንም ልጆች አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘኍል 2:7
7 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከዛ​ብ​ሎን የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ፥


በዛ​ብ​ሎ​ንም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ አለቃ ነበረ።


የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አምሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


በሦ​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን የዛ​ብ​ሎን ልጆች አለቃ የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ መባ​ውን አቀ​ረበ።


ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የኬ​ሎን ልጅ የኤ​ል​ያብ መባ ይህ ነበረ።