Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 7:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የኬ​ሎን ልጅ የኤ​ል​ያብ መባ ይህ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 እንዲሁም ለኅብረት መሥዋዕት የሚቀርብ ሁለት በሬ፣ ዐምስት አውራ በግ፣ ዐምስት ተባዕት ፍየል እንዲሁም አንድ ዓመት የሆናቸው ዐምስት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ነበሩ። እንግዲህ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ያቀረበው ስጦታ ይህ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ለአንድነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የኬሎን ልጅ የኤልያብ መባ ይህ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የኬሎን ልጅ የኤልያብ መባ ይህ ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 7:29
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከዛ​ብ​ሎን የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ፥


በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የዛ​ብ​ሎን ነገድ ነበረ፤ የዛ​ብ​ሎ​ንም ልጆች አለቃ የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ ነበረ።


ለኀ​ጢ​አ​ትም መሥ​ዋ​ዕት አንድ አውራ ፍየል፤


በአ​ራ​ተ​ኛ​ውም ቀን የሮ​ቤል ልጆች አለቃ የሴ​ድ​ዮር ልጅ ኤሊ​ሱር መባ​ውን አቀ​ረበ፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች