ክፋት ከሐሳቡ እንዳያዘናጋው፥ ተንኮልም ነፍሱን እንዳያታልላት እርሱ ተወሰደ።
ክፋትም ዕውቀቱን ሳትለውጥበት፥ ይህም ባይሆን ሐሰት ሰውነቱን ሳታስትበት ተነጥቆ ይሄዳል።