ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ክፋት መልካም ነገሮችን ያጠላባቸዋል፤ መቋጫ የሌለው ፍላጐትም ንጹሑን ልብ ያበላሻል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የክፋት ቅንዐት በጎ ሥራዎችን ያጠፋልና፥ የፈቃድ ነዘህላልነትም የዋህ ልቡናን ይለውጣልና። ምዕራፉን ተመልከት |