Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 እግዚአብሔርን ስላስደሰተ ተወደደ፤ በኃጢአተኞች መካከልም ስለሚኖር ተወሰደ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ደስ የሚ​ያ​ሰኝ ሰው በእ​ርሱ ዘንድ የሚ​ወ​ደድ ይሆ​ናል፤ በኀ​ጢ​አ​ተ​ኞ​ችም መካ​ከል ሲኖር ይለ​ያል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 4:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች