እርሱ በጐበኛቸውም ጊዜ እንደ ፀሐይ ያበራሉ፤ የእሳት ብልጭታ በቃርሚያ ውስጥ ቦግ እንደሚል እንዲሁ ይንቦገቦጋሉ።
በሚጐበኙበትም ወራት እንደ ፀሐይ ያበራሉ፤ በብርዕ ላይ የወደቀ የእሳት ፍንጣሪ እንዲሰፋ በክብር እየሰፉ ይሄዳሉ።