ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሀገሮች ላይ ይፈርዳሉ፥ በሕዝቦችም ላይ ይሾማሉ፤ ጌታም ለዘለዓለም ንጉሣቸው ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አሕዛብን ይገዛሉ፤ በሕዝብም ላይ ይሠለጥናሉ፤ እግዚአብሔርም ለዘለዓለም ይነግሥላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |