ሚስቶቻቸው ግዴለሾች፥ ልጆቻቸው ምግባረ ብልሹዎች፥ ዝርያዎቻቸው የተረገሙ ናቸው።
ሚስቶቻቸውም ሰነፎች ናቸው፤ ልጆቻቸውም ጠማሞች ናቸው፤ ትውልዳቸውም የተረገመ ነው።