ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ንጽሕት የሆነች፥ የኀጢአትንም አልጋ የማታውቅ መኻን ሴት፥ የተባረከች ነች፤ ነፍሶች በሚጐበኙበት ጊዜ ፍሬን ታገኛለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ነውር የሌለባት፥ የኀጢአት ምንጣፍ የማታውቅ መካን ሴት ብፅዕት ናት፥ ከኀጢአትም የነጻች ናት፥ ይህች እንዲህ ያለችው ሴት ነፍሳት በሚጐበኙበት ጊዜ ፍሬ ታገኛለች። ምዕራፉን ተመልከት |