እነርሱ የእግዚአብሔርን ምሥጢር አያውቁም፤ በቅድስና በሚገኘው ሽልማት ተስፋ አያደርጉም፤ ለንጹሐን ነፍሶች የሚሰጠውን ክብር አይቀበሉም።
የእግዚአብሔርን ምሥጢር አላወቁም፤ የጻድቁንም ዋጋ ተስፋ አላደረጉም፤ ነውር የሌለባቸውን የንጹሐት ነፍሳትንም ብዙ ክብር አላወቁም።