ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እግዚአብሔር ሰዎችን የፈጠረው ዘላለማዊ እንዲሆኑ ነው፤ የፈጠራቸውም በእርሱ አምሳል ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እግዚአብሔር ሰውን ያለ ሞት ፈጥሮታልና፥ በራሱም አምሳል ፈጥሮታልና። ምዕራፉን ተመልከት |