በተንኰልና በስቃይ እንፈትነው፤ ደግነቱን እንመርምር፤ ትዕግስቱንም እንፈትነው።
ቅንነቱንም እናውቅ ዘንድ በስድብና በመከራ እንመርምረው። ትዕግሥቱንም በክፉ እንፈትነው።