ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሳፋሪ ሞት እንፍረድበት፤ እግዚአብሔር ያድነዋልና፤ ወይም እርሱ ያድነኛል ብሏልና በማለት ክፉ ሰዎች ይሳለቃሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እንደ ቃሉ ረዳት ይሆነው እንደ ሆነ የከፋና የተዋረደ ሞትን እንፍረድበት። ምዕራፉን ተመልከት |