የሚያቀርቡት የተሳሳተ ክርክርም ይህ ነው፥ ለራሳቸውም እንዲህ ይላሉ፦ ሕይወታችን አጭርና አሳዛኝ ናት፤ ፍጻሜያችን በደረሰ ጊዜ መዳኛ የለንም፤ ከሙታን ሀገር የተመለሰ ሰው አናውቅም።
የቀና ነገርን ሳያስቡ ራሳቸው እንዲህ አሉ፥ ሕይወታችን ጥቂት ነው፥ የሚያሳዝንም ነው-። ለሰውም ሞት መድኀኒት የለውም፥ ከመቃብርም የተመለሰ የታወቀ የለምና።